መዝሙር 79:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 በፊቷም መንገድን ጠረግህ፥ ሥሮችዋንም ተከልህ፥ ምድርንም ሞላች። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም9 አዳኛችን የሆንህ አምላክ ሆይ፤ ስለ ስምህ ክብር ብለህ ርዳን፤ ስለ ስምህ ስትል፣ ታደገን፤ ኀጢአታችንንም ይቅር በል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 አምላካችንና መድኃኒታችን ሆይ፥ እርዳን፥ ስለ ስምህ ክብር፥ አቤቱ፥ ታደገን፥ ስለ ስምህም ኃጢአታችንን አስተሰርይልን። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 አዳኛችን አምላክ ሆይ! እርዳን፤ ስለ ራስህ ክብር ስትል ተቤዠን፤ ኃጢአታችንንም ይቅር በልልን። See the chapter |