መዝሙር 79:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ለጎረቤቶቻችን መነጋገሪያ አደረግኸን፥ ጠላቶቻችንም በላያችን ተሳለቁብን። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 በማያውቁህ ሕዝቦች ላይ፣ ስምህን በማይጠሩ፣ መንግሥታት ላይ፣ መዓትህን አፍስስ፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 በማያውቁህ አሕዛብ ላይ፥ ስምህንም በማይጠሩ መንግሥታት ላይ መዓትህን አፍስስ፥ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ቊጣህን አንተን በአምላክነትህ ወደማያውቁና ወደ አንተ ወደማይጸልዩ ሕዝቦችና መንግሥታት ላይ መልስ። See the chapter |