መዝሙር 78:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 አቤቱ፥ አሕዛብ ወደ ርስትህ ገቡ፤ ቤተ መቅደስህንም አረከሱ፥ ኢየሩሳሌምንም እንደ ተክል ጠባቂ ጎጆ አደረጉአት። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም1 ሕዝቤ ሆይ፤ ትምህርቴን ስማ፤ ጆሮህንም ወደ አንደበቴ ቃል አዘንብል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 የአሳፍ ትምህርት። ሕዝቤ ሆይ፥ ሕጌን አድምጡ፥ ጆሮአችሁንም ወደ አፌ ቃል አዘንብሉ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 ሕዝቤ ሆይ! ትምህርቴን አድምጥ፤ ቃሌንም በጥንቃቄ ስማ፤ See the chapter |