መዝሙር 77:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 የኤፍሬም ልጆች ቀስታቸውን ገትረው ይወጉ ነበር። በሰልፍ ቀን ወደ ኋላ ተመለሱ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም9 እግዚአብሔር ቸርነቱን ዘነጋ? ወይስ ከቍጣው የተነሣ ርኅራኄውን ነፈገ?” ሴላ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ለዘለዓለምስ ርኅራኄው ተቈረጠችን? የሰጠውስ ቃል ኪዳን ለዘመናት አልቆአልን? See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 እግዚአብሔር ምሕረት ማድረጉን ረስቶአልን? ቊጣውስ ርኅራኄውን ገታውን?” See the chapter |