መዝሙር 76:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 የድሮውን ዘመን ዐሰብሁ፤ የዘለዓለሙን ዓመታት ዐሰብሁ፤ አነበብኹም፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 ልበ ሙሉ የሆኑት ተዘርፈዋል፤ አንቀላፍተውም ተኝተዋል፤ ከኀያላኑም መካከል፣ እጁን ማንቀሳቀስ የቻለ የለም። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 አንተ በዘለዓለም ተራሮች ሆነህ በድንቅ ታበራለህ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 ጀግኖች ወታደሮች የማረኩትን ተቀሙ፤ እጃቸውንም ማንሣት አቅቶአቸው የመጨረሻ እንቅልፍ አንቀላፉ See the chapter |