መዝሙር 76:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ደነገጥሁ አልተናገርሁምም። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 አንተ ብርሃን ተላብሰህ ደምቀሃል፤ ግርማዊነትህም ከዘላለም ተራሮች ይልቃል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 በዚያም የሚያንጸባርቁ ፍላጻዎችን፥ ጋሻን ሰይፍን ሰልፍንም ሰበረ፥ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 አምላክ ሆይ አንተ አስፈሪ ነህ፤ ግርማህም ከታላላቅ ተራራዎች በላይ ነው። See the chapter |