መዝሙር 76:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 በመከራዬ ቀን እግዚአብሔርን ፈለግሁት፤ እጆቼም በሌሊት በፊቱ ናቸው፥ ጠላቶቼም አልረገጡኝም። ነፍሴ ግን ደስታን አጣች። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 ድንኳኑ በሳሌም፣ ማደሪያውም በጽዮን ነው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 እግዚአብሔር በይሁዳ ታወቀ፥ ስሙም በእስራኤል ታላቅ ነው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 ቤቱን በሳሌም (ኢየሩሳሌም) አደረገ፤ በጽዮንም ተራራ ላይ ይኖራል። See the chapter |