መዝሙር 75:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 የያዕቆብ አምላክ ሆይ፥ ከተግሣጽህ የተነሣ ፈረሰኞች ሁሉ አንቀላፉ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ክብር ከምሥራቅ ወይም ከምዕራብ፣ ወይም ከምድረ በዳ አይመጣምና፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ቀንዳችሁን እስከ ላይ አታንሡ፥ በእብሪተኛ አንገት አትናገሩ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ፍርድ ከምሥራቅ ወይም ከምዕራብ፥ ወይም ከምድረ በዳ አይመጣም፤ See the chapter |