መዝሙር 73:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 አቤቱ፥ ተነሥ፥ በቀሌንም ተበቀል፤ ሰነፎች ሁልጊዜ የተገዳደሩህን ዐስብ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም22 ደነዝና አላዋቂ ሆንሁ፤ በፊትህም እንደ እንስሳ ሆንሁ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 እኔ የተናቅሁ ነኝ አላወቅሁምም፥ በአንተ ዘንድም እንደ እንስሳ ሆንሁ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 ጌታ ሆይ! እኔ ለአንተ ከእንስሶች የማልሻል፥ ምንም የማይገባኝ አላዋቂ ነበርኩ። See the chapter |