መዝሙር 73:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 ችግረኛ አፍሮ አይመለስ፤ ድሃና ምስኪን ስምህን ያመሰግናሉ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም21 ነፍሴ በተማረረች ጊዜ፣ ልቤም በተቀሠፈ ጊዜ፣ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 ልቤ ነድዶአልና፥ ኩላሊቴም ቀልጦአልና፥ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም21 ኅሊናዬን በጣም መረረው፤ ልቤም ተሰበረ። See the chapter |