መዝሙር 72:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 በድካምም ጠላት አልሆኑም። ከሰው ጋርም አልተገረፉም። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 ፀሓይ እስካለች ድረስ፣ ጨረቃም በምትኖርበት ዘመን ሁሉ፣ ከትውልድ እስከ ትውልድ ይኖራል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ፀሐይ በሚኖርበት ዘመን ሁሉ፥ በጨረቃም ፊት ለፊት ለልጅ ልጅ ይኑር። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 በዘመናት ሁሉ የፀሐይና የጨረቃን ያኽል ረጅም ዘመናት ይኑር። See the chapter |