መዝሙር 72:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ከእንቅልፍ እንደሚነቃ፥ አቤቱ፥ በከተማህ ምልክታቸውን ታስነውራለህ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም20 የእሴይ ልጅ የዳዊት ጸሎት እዚህ ላይ ተፈጸመ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 የእሴይ ልጅ የዳዊት ጸሎቶች ተፈጸሙ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 የእሴይ ልጅ የዳዊት ጸሎት እዚህ ላይ ተፈጸመ። See the chapter |