መዝሙር 72:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 እንዲህም አልሁ፥ “በውኑ ልቤን በከንቱ አጸደቅሁአትን?” እጆቼንም በንጽሕና አጠብሁ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም13 ለድኾችና ለችግረኞች ይራራል፤ ድኾችንም ከሞት ያድናል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ለችግረኛና ለምስኪን ይራራል፥ የችግረኞችንም ነፍስ ያድናል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 ለድኾችና ለደካሞች ይራራል፤ በችግር ላይ ያሉትንም ሰዎች ከሞት ያድናል። See the chapter |