መዝሙር 71:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 በዘመኑም ጽድቅ ይበቅላል፥ ጨረቃም እስኪያልፍ ድረስ ሰላም ብዙ ነው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም7 ብዙዎች እንደ ትንግርት አዩኝ፤ አንተ ግን ጽኑ ዐምባዬ ነህ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ለብዙዎች መደነቂያ ሆንሁ፥ አንተ ግን ብርቱ መጠጊያዬ ነህ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 አንተ ብርቱ ተከላካይ ስለ ሆንክልኝ ሕይወቴ ለብዙዎች ምሳሌ ሆኖአል። See the chapter |