መዝሙር 68:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 የቤትህ ቅንዓት በልቶኛልና፥ የሚሰድቡህም ስድብ በላዬ ወድቆአልና። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም9 እግዚአብሔር ሆይ፣ በቂ ዝናብ አዘነብህ፤ ክው ብሎ የደረቀውን ርስትህን አረሰረስህ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ከሲና አምላክ ፊት፥ ከእስራኤል አምላክ ፊት ሰማያትም አንጠባጠቡ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 ብዙ ዝናብ እንዲዘንብ አደረግህ፤ ያረጀውን መሬትህን አደስህ፤ See the chapter |