መዝሙር 68:29 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 እኔ ድሃና ቍስለኛ ነኝ፤ የፊቴ፥ መድኀኒት እግዚአብሔር ተቀበለኝ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም29 በኢየሩሳሌም ስላለው ቤተ መቅደስህ፣ ነገሥታት እጅ መንሻ ያመጡልሃል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)29 አቤቱ፥ ኃይልህን እዘዝ፥ አቤቱ፥ ለእኛ የሠራኸውን አጽናው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም29 በዚህ ዐይነት በኢየሩሳሌም ስላለው መቅደስህ ነገሥታት መባን ያመጡልሃል። See the chapter |