መዝሙር 68:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 ማዕዳቸው በፊታቸው ለወጥመድ፥ ለፍዳና ለዕንቅፋት ትሁንባቸው፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም22 ጌታ እንዲህ ይላል፤ “ከባሳን መልሼ አመጣቸዋለሁ፤ ከባሕርም ጥልቀት አውጥቼ አመጣቸዋለሁ፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 ነገር ግን እግዚአብሔር የጠላቶቹን ራስ፥ በበደል የሚሄድንም የጠጉሩን አናት ይቀጠቅጣል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 ጌታ እንዲህ ይላል፤ “ጠላቶችህን ከባሳንና ከጥልቅ ባሕር መልሼ አመጣቸዋለሁ። See the chapter |