መዝሙር 68:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 በመብሌ ውስጥ ሐሞትን ጨመሩ፥ ለጥማቴም ሆምጣጤን አጠጡኝ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም21 በርግጥ እግዚአብሔር የጠላቶቹን ራስ፣ በኀጢአታቸውም የሚጸኑትን ሰዎች ጠጕራም ዐናት ይፈነካክታል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 አምላካችንስ የሚያድን አምላክ ነው፥ ከሞት ማምለጫውም ከጌታ ነው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም21 በእርግጥ እግዚአብሔር የጠላቶቹን ራስ ይቀጠቅጣል፤ በጠጒር የተሸፈነ አናታቸውን ይሰባብራል።” See the chapter |