መዝሙር 68:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ሰውነቴ ስድብንና ውርደትን ታገሠች፤ አዝኜ ተቀመጥሁ፥ የሚያጽናናኝም አጣሁ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም20 አምላካችን የሚያድን አምላክ ነው፤ ከሞት ማምለጥ የሚቻለውም በጌታ በእግዚአብሔር ነው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 በየዕለቱ የሚንከባከበን ጌታ የተመሰገነ ይሁን፥ እግዚአብሔር ያድነናል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 አምላካችን የሚያድን አምላክ ነው፤ ከሞት እንድናመልጥ የሚያደርገን ጌታ እግዚአብሔር ነው። See the chapter |