መዝሙር 68:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ማቅ ለበስሁ መተረቻም ሆንሁላቸው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም11 ጌታ እንዲህ ሲል ቃሉን አስተላለፈ፤ ትእዛዙን የሚያውጁትም ብዙ ሰራዊት ናቸው፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 እንስሶችህ በውስጡ አደሩ፥ አቤቱ፥ በቸርነትህ ለድሆች አዘጋጀህ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 እግዚአብሔር ትእዛዝ ሰጠ፤ ብዙ ሴቶችም ዜናውን አሠራጩ፤ See the chapter |