መዝሙር 66:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 መንገድህን በምድር፥ በአሕዛብም ሁሉ ዘንድ ማዳንህን እናውቅ ዘንድ፥ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 ለስሙ ክብር ዘምሩ፤ ውዳሴውንም አድምቁ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 በምድር ያላችሁ ሁሉ ለእግዚአብሔር እልል በሉ፥ ለስሙም ዘምሩ፥ ለምስጋናውም ክብርን ስጡ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 ስሙን በማክበር ዘምሩ፤ በምስጋናም አክብሩት። See the chapter |