መዝሙር 63:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 አንደበታቸው በላያቸው ደከመ፥ የሚያዩአቸውም ሁሉ ደነገጡ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ነፍሴ አንተን የሙጥኝ ብላለች፤ ቀኝ እጅህም ደግፋ ይዛኛለች። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ረዳቴ ሆነኸኛልና፥ በክንፎችህም ጥላ በደስታ እዘምራለሁ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 ወደ አንተ እጠጋለሁ፤ ቀኝ እጅህም ቀና አድርጎ ይደግፈኛል። See the chapter |