መዝሙር 63:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ንጹሕንም በስውር ለመግደል ቀስትን ገተሩ፤ በድንገት ይነድፏቸዋል አይፈሩምም። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 እንግዲህ፣ በሕይወቴ ዘመን አመሰግንሃለሁ፤ በአንተም ስም እጆቼን አነሣለሁ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ቸርነትህ ከሕይወት ይሻላልና ከንፈሮቼ ያመሰግኑሃል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 በሕይወቴ ዘመን ሁሉ አመሰግንሃለሁ፤ ለጸሎትም እጆቼን ወደ አንተ እዘረጋለሁ። See the chapter |