መዝሙር 62:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ረዳቴ ሆነኽልኛልና፥ በክንፎችህም ጥላ እታመናለሁ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም7 መዳኔና ክብሬ በእግዚአብሔር ነው፤ ብርቱ ዐለቴና መሸሸጊያዬ በእግዚአብሔር ነው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 እርሱ ዓለቴም መድኃኒቴም ነውና፥ እርሱ መጠጊያዬ ነው፥ አልታወክም። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 መዳኔና ክብሬ የተገኘው ከእግዚአብሔር ነው፤ እርሱ የመጠጊያዬ አምባና መጠለያዬ ነው። See the chapter |