መዝሙር 61:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 እስከ መቼ በሰው ላይ ትቆማላችሁ? እናንተ ሁላችሁ እንዳዘነበለ ግድግዳ እንደ ፈረሰም ቅጥር ትገድሉታላችሁ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 አንተ መጠጊያዬ፣ ከጠላትም የምተገንብህ ጽኑ ግንብ ሆነኸኛልና። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ልቤ ተስፋ በቈረጠ ጊዜ ከምድር ዳርቻ ወደ አንተ እጮኻለሁ፥ ከፍ ባለ ዓለት ላይ ትመራኛለህ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 አንተ ጠባቂዬና ከጠላቶቼ የምከለልብህ ብርቱ መጠጊያዬ ነህ። See the chapter |