መዝሙር 61:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 እርሱ አምላኬ መድኀኒቴም ነውና፤ እርሱ ረዳቴ ነው ሁልጊዜም አልታወክም። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 ልቤ በዛለ ጊዜ፣ ከምድር ዳርቻ ወደ አንተ እጣራለሁ፤ ከእኔ ይልቅ ከፍ ወዳለው ዐለት ምራኝ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 አምላክ ሆይ፥ ጩኸቴን ስማ፥ ጸሎቴንም አድምጥ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 ተስፋ ቈርጬ ሳለ ከሩቅ አገር ወደ አንተ እጮኻለሁ፤ ከእኔ በላይ ወደ አለው ከፍተኛ አምባ ምራኝ። See the chapter |