መዝሙር 60:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 በእግዚአብሔርም ፊት ለዘለዓለም ይኖራል፤ ይቅርታውንና ጽድቁን ማን ይፈልጋል? See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም7 ገለዓድ የእኔ ነው፤ ምናሴ የእኔ ነው፤ ኤፍሬም የራስ ቍሬ ነው፤ ይሁዳም በትረ መንግሥቴ ነው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ወዳጆችህ እንዲድኑ በቀኝህ አድን፥ አድምጠኝም። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 ገለዓድና ምናሴ የእኔ ናቸው፤ ኤፍሬም የራሴ መከላከያ ቊር ነው፤ ይሁዳም በትረ መንግሥቴ ነው። See the chapter |