መዝሙር 60:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 አምላኬ፥ አንተ ጸሎቴን ሰምተሃልና፤ ለሚፈሩህም ርስትን ሰጠሃቸው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 ወዳጆችህ ይድኑ ዘንድ፣ በቀኝ እጅህ ርዳን፤ መልስልንም። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ለሕዝብህ ጭንቅን አሳየሃቸው፥ አስደንጋጩንም ወይን አጠጣኸን። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 የምትወደው ሕዝብህ ከጒዳት እንዲድን በኀይልህ ታደገን፤ ጸሎታችንን ስማ። See the chapter |