መዝሙር 6:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 በሞት የሚያስብህ የለምና፥ በሲኦልም የሚያመሰግንህ ማን ነው? See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 በሞት የሚያስታውስህ የለምና፤ በሲኦልስ ማን ያመሰግንሃል? See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 አቤቱ፥ ተመለስ ነፍሴንም አድናት፥ ስለ ቸርነትህም አድነኝ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 ከሞቱት መካከል አንድም የሚያስታውስህ የለም። በመቃብርስ ሆኖ የሚያመሰግንህ ማነው? See the chapter |