መዝሙር 59:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ካህን ሞአብም ተስፋዬ ነው በኤዶምያስ ላይ ጫማዬን እዘረጋለሁ፤ ፍልስጥኤምም ይገዙልኛል። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 እግዚአብሔር ሆይ፤ አንተ ግን ትሥቅባቸዋለህ፤ ሕዝቦችን ሁሉ በንቀት ታያቸዋለህ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 እነሆ፥ በአፋቸው ግሳት ይናገራሉ፥ ሰይፍም በከንፈሮቻቸው አለ፥ ማን ይሰማል? ይላሉ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 እግዚአብሔር ሆይ! አንተ ግን በእነርሱ ላይ ትስቃለህ፤ አሕዛብን ሁሉ ትንቃለህ። See the chapter |