መዝሙር 59:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ምድርን አናወጥሃት፥ አወክሃትም፤ ተናውጣለችና ቍስልዋን ፈወስኻት። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 ከክፉ አድራጊዎች ታደገኝ፤ ደም ከተጠሙ ሰዎችም አድነኝ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 አምላኬ ሆይ፥ ከጠላቶቼ አድነኝ፥ በላዬም ከቆሙት አስጥለኝ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 ከነዚያ ከክፉ ሰዎች አድነኝ፤ ከነዚያም ነፍሰ ገዳዮች ታደገኝ። See the chapter |