መዝሙር 59:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 በመከራችን ረድኤትን ስጠን፥ በሰውም መታመን ከንቱ ነው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም11 ጋሻችን ጌታ ሆይ፤ አትግደላቸው፤ አለዚያ ሕዝቤ ይረሳል፤ በኀይልህ አንከራትታቸው፤ ዝቅ ዝቅም አድርጋቸው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 የአምላኬ ቸርነቱ ይገናኘኛል አምላኬ በጠላቶቼ ላይ ያሳየኛል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 መከታችን እግዚአብሔር ሆይ! ወገኖቼ የአንተን ተበቃይነት እንዳይረሱ፥ አትግደላቸው፤ ነገር ግን በኀይልህ በትናቸው፤ አዋርዳቸውም። See the chapter |