መዝሙር 56:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ክብሬ ይነሣ፥ በበገናና በመሰንቆ ይነሣ፤ እኔም ማልጄ እነሣለሁ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ሰቈቃዬን መዝግብ፤ እንባዬን በዕቃህ አጠራቅም፤ ሁሉስ በመዝገብህ የተያዘ አይደለምን? See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 መቼም አታድናቸውም! አቤቱ አሕዛብን በቁጣ ጣላቸው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 የመንከራተት ቀኖቼን ቈጥረሃል፤ እንባዎቼንም በጠርሙስ ውስጥ አስቀምጠሃል፤ እያንዳንዳቸውንም መዝግበሃል። See the chapter |