መዝሙር 55:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 በምንም ምን አታድናቸውም፤ አሕዛብን በመዓትህ ትጥላቸዋለህ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም7 እነሆ፤ ኰብልዬ በራቅሁ፣ በምድረ በዳም በሰነበትሁ ነበር፤ ሴላ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 በርሬ ዐርፍ ዘንድ እንደ ርግብ ክንፍን ማን በሰጠኝ! See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 ወደ ሩቅ ስፍራ ተጒዤ መኖሪያዬን በበረሓ ባደረግሁ ነበር። See the chapter |