መዝሙር 55:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ሁልጊዜ ቃሎችን ይጸየፉብኛል፤ በእኔ ላይም የሚመክሩት ሁሉ ለክፉ ነው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 ፍርሀትና እንቅጥቃጤ መጣብኝ፤ ሽብርም ዋጠኝ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ልቤ በላዬ ተናወጠብኝ፥ የሞት ድንጋጤም ወደቀብኝ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 ፍርሀትና ድንጋጤ ይዞኛል፤ መላ ሰውነቴም ተሸብሮአል። See the chapter |