መዝሙር 54:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 እነሆ፥ ኮብልዬ በራቅሁ፥ በምድረ በዳም በኖርሁ፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም7 ከመከራ ሁሉ ታድጎኛልና፤ ዐይኔም የጠላቶቼን ውድቀት ለማየት በቅቷል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ክፋትን ወደ ጠላቶቼ ይመልሳታል፥ በእውነትህም አጥፋቸው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 ከችግሬ ሁሉ አድነኸኛል፤ የጠላቶቼንም ውድቀት አየሁ። See the chapter |