መዝሙር 54:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ፍርሃትና እንቅጥቅጥ ያዙኝ፥ ጨለማም ሸፈነኝ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 የገዛ ክፋታቸው በሚያደቡብኝ ላይ ይመለስባቸው፤ በቃልህ ታማኝ ነህና አጥፋቸው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 እንግዶች ተነሥተውብኛልና፥ ጨካኞችም ነፍሴን ሽተዋታልና። እግዚአብሔርን በፊታቸው አላደረጉትም። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 ተንኰላቸውን በሚያስጨንቁኝ ጠላቶቼ ላይ መልስባቸው፤ እነርሱን በማጥፋት ታማኝነትህን አሳይ። See the chapter |