መዝሙር 54:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ልቤ በላዬ ደነገጠብኝ፥ የሞት ድንጋጤም መጣብኝ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 እነሆ፤ እግዚአብሔር ረዳቴ ነው፤ ጌታም ደግፎ ይይዘኛል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 አቤቱ፥ ጸሎቴን ስማኝ፥ የአፌንም ቃል አድምጥ፥ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 ነገር ግን አምላክ ረዳቴ ነው፤ ጌታም የሕይወቴ ደጋፊ ነው። See the chapter |