መዝሙር 54:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 አቤቱ፥ ጸሎቴን አድምጠኝ፥ ልመናዬንም ቸል አትበለኝ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም1 እግዚአብሔር ሆይ፤ በስምህ አድነኝ፤ በኀይልህም ፍረድልኝ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ለመዘምራን አለቃ፥ በበገናዎች፥ የዳዊት ትምህርት። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 አምላክ ሆይ! በስምህ አድነኝ፤ በኀይልህም ፍረድልኝ። See the chapter |