መዝሙር 52:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 መድኀኒትን ከጽዮን ለእስራኤል ማን ይሰጣል? እግዚአብሔር የሕዝቡን ምርኮ በመለሰ ጊዜ፥ ያዕቆብ ደስ ይለዋል እስራኤልም ሐሤትን ያደርጋል። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ጻድቃን ይህን አይተው ይፈራሉ፤ እንዲህ እያሉም ይሥቁበታል፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 የሚያጠፋ ቃልን ሁሉ፥ የሽንገላ ምላስን ወደድህ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 የእግዚአብሔር ሰዎችም ይህን አይተው ይፈራሉ፤ እንዲህ እያሉ ይሳለቃሉ፤ See the chapter |