መዝሙር 50:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ከበደሌ ፈጽሞ እጠበኝ፥ ከኀጢአቴም አንጻኝ፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 ፍጹም ውብ ከሆነችው ከጽዮን፣ እግዚአብሔር አበራ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ከጽዮን፥ ከውበት ሙላቱ እግዚአብሔር ያበራል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 እግዚአብሔር በውበትዋ ፍጹም ከሆነችው ከጽዮን ከተማ የደመቀ ብርሃንን ያበራል። See the chapter |