መዝሙር 50:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 የእግዚአብሔር መሥዋዕት የዋህ መንፈስ ነው፥ የተዋረደውንና የዋሁን ልብ እግዚአብሔር አይንቅም። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም17 ተግሣጼን ትጠላለህና፤ ቃሌንም ወደ ኋላህ ትጥላለህ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 አንተስ ተግሣጼን ጠላህ፥ ቃሎቼንም ወደ ኋላህ ጣልህ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 ስሕተትህን መታረም ትጠላለህ፤ ቃሎቼንም ትንቃለህ። See the chapter |