መዝሙር 5:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 የልመናዬን ቃል አድምጥ፥ ንጉሤና አምላኬ ሆይ፥ አቤቱ፥ ወደ አንተ እጸልያለሁና። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 ንጉሤና አምላኬ ሆይ፤ ወደ አንተ እጸልያለሁና፣ ድረስልኝ ብዬ ስጮኽ ስማኝ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 አቤቱ፥ ቃሌን አድምጥ፥ መቃተቴንም አስተውል፥ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 ንጉሤና አምላኬ ሆይ! ወደ አንተ ስለምጸልይ ለእርዳታ የምጮኸውን ጩኸት አድምጥ። See the chapter |