መዝሙር 49:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 እንደ ሕጉ መሥዋዕትን የሚያቀርቡትን፥ ጻድቃኑን ሰብስቡለት። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 የአጭበርባሪዎች ክፋት በከበበኝ ጊዜ፣ በክፉ ቀን ለምን እፈራለሁ? See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ጆሮዬን ወደ ምሳሌዎች አዘነብላለሁ፥ በበገናም ምሥጢሬን እገልጣለሁ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 ክፉ ቀን ሲመጣና ክፉዎች አታላዮች ሲከቡኝ ለምን እፈራለሁ? See the chapter |