Biblia Todo Logo
Online Bible

- Advertisements -




መዝሙር 49:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

20 ተቀ​ም​ጠህ ወን​ድ​ም​ህን ታማ​ዋ​ለህ፥ ለእ​ና​ት​ህም ልጅ ዕን​ቅ​ፋ​ትን አኖ​ርህ።

See the chapter Copy

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

20 ሰው በሀብቱ እንደ ተከበረ አይዘልቅም፤ ታይተው የሚጠፉ እንስሳትን ይመስላል።

See the chapter Copy

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

20 ሆኖም ወደ አባቶቹ ትውልድ ይወርዳል፥ ለዘለዓለም ብርሃንን ወደ ማያዩበት።

See the chapter Copy

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

20 ያለ ማስተዋል ሀብት ያካበተ ሰው እንደ እንስሳ መሞቱ አይቀርም።

See the chapter Copy




መዝሙር 49:20
8 Cross References  

ብራ​ብም አል​ለ​ም​ን​ህም፥ ዓለም ሁሉ በመ​ላው የእኔ ነውና።


እፍ ብሎ​ባ​ቸ​ዋ​ልና ይደ​ር​ቃሉ፥ ጥበ​ብም የላ​ቸ​ው​ምና ይጠ​ፋሉ።


ወደ​ማ​ል​መ​ለ​ስ​በት ስፍራ፥ ወደ ጨለ​ማና ወደ ጭጋግ ምድር፥


ሰው ብዙ ዘመን በሕ​ይ​ወት ቢኖር፥ በሁ​ሉም ደስ ቢለው፤ የጨ​ለ​ማ​ውን ዘመን ያስብ፥ ብዙ ቀን ይሆ​ና​ልና። የሚ​መ​ጣ​ውም ነገር ሁሉ ከንቱ ነው።


Follow us:

Advertisements


Advertisements