መዝሙር 49:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 የፍሪዳውን ሥጋ አልበላም፥ የፍየሉንም ደም አልጠጣም። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም13 ይህ የተላላዎች ዕድል ፈንታ፣ የእነርሱንም አባባል ተቀብለው ለሚከተሏቸው፣ መጨረሻ ግብ ነው። ሴላ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ሰው ግን ክቡር ሆኖ ሳለ አያውቅም፥ እንደሚጠፉ እንስሶች መሰለ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 ይህ በራሳቸው የሚተማመኑ የሞኞችና የእነርሱን አባባል የሚቀበሉ ሰዎች ዕድል ፈንታ ነው። See the chapter |