መዝሙር 49:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 የዱር አራዊት ሁሉ፥ የምድረ በዳ እንስሶችና ላሞች ሁሉ የእኔ ናቸውና። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም10 ጠቢባን ሟቾች መሆናቸው የሚታይ ነው፤ ሞኝና ደነዝም ይጠፋሉ፤ ጥሪታቸውንም ለሌላው ጥለው ይሄዳሉ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ሰው ገና እንዲኖርና አዘቅቱንም እንዳያይ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 ማንም እንደሚያውቀው ጠቢባን እንኳ ከሞኞችና ከሰነፎች እኩል ይሞታሉ፤ ሁሉም ሀብታቸውን ትተው ይሄዳሉ። See the chapter |