መዝሙር 48:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ወንድም ወንድሙን አያድንም፥ ሰውም አያድንም፤ ቤዛውንም ለእግዚአብሔር አይሰጥም፥ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም7 የምሥራቅ ነፋስ የተርሴስን መርከብ እንደሚሰባብር፣ አንተ አብረከረክሃቸው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 በዚያ እንደ ወላድ ምጥ መንቀጥቀጥ ያዛቸው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 በምሥራቅ ነፋስ እንደሚሰባበሩ የተርሴስ መርከቦች ሆኑ። See the chapter |