መዝሙር 48:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 በኀይላቸው የሚታመኑ፥ በባለጠግነታቸውም ብዛት የሚኮሩ፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ምጥ እንደ ያዛት ሴት፣ በዚያ ብርክ ያዛቸው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 እነርሱስ አይተው ተደነቁ፥ ደነገጡ፥ ሸሹም። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 እዚያም ሳሉ በፍርሃት ተርበደበዱ፤ ምጥ እንደ ያዛትም ሴት ተጨነቁ። See the chapter |