መዝሙር 48:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ከክፉ ቀን ለምን እፈራለሁ? ኀጢአት ተረከዜን ከበበኝ፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 አይተውም ተደነቁ፤ ደንግጠውም ፈረጠጡ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 እነሆ፥ ነገሥታት ተከማችተው በአንድነት መጥተዋል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 ነገር ግን ባዩአት ጊዜ ደነገጡ፤ ፈርተውም ሸሹ። See the chapter |